News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin January 31, 2025January 31, 2025 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ኢድ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin April 9, 2024April 9, 2024 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን 1445ተኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ በዓሉን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት…
Bid Invitation to bid – Normal Telephone Apparatus. ByHibret Bank Admin November 22, 2023November 22, 2023 Bid No.HB/027/2023 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the Normal Telephone Apparatus. Description Unit Qty Normal Telephone…
News ሕብረት ባንክ ሥነ-ምግባርና ሙስናን መከላከል በሚል ርዕስ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል ByHibret Bank Admin January 22, 2025January 22, 2025 ሕብረት ባንክ ከፌዴራል የሥነ- ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥልጠና መርሐ- ግብር በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡መርሐ ግብሩን በንግግር ያስጀመሩት…
News በኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ሕብረት ባንክ ላደረገለት ድጋፍ ምስጋና አቀረበ ByHibret Bank Admin January 6, 2024January 6, 2024 ሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን አስመልክቶ ለ10 የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ለእያንዳንዳቸው 1.5 ሚሊዮን ብር በድምሩ 15 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ ድጋፍ…
News ሕብረት ባንክ እድሜያቸው ለጡረታ የደረሱ የማኔጅመንት አባላት የክብር ሽኝት አደረገ ByHibret Bank Admin July 14, 2022July 14, 2022 ሕብረት ባንክ የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው ለጡረታ ለደረሱት አቶ ጌቱ ገብረስላሴ፣ ኢንጂነር አክሊሉ ገብረኪዳን እና ኢንጂነር ግርማ ጥላዬ ሀምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. በዋናው መ/ቤት የምስጋናና…
News ሕብረት ባንክ በኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት የውይይት መድረክ ላይ ተሳተፈ ByHibret Bank Admin April 5, 2023April 5, 2023 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ የዕድሮች ጥምረት ም/ቤት መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ በመገኘት በባንኩ እየተሰጡ ባሉ የባንክ አገልግሎቶች ዙሪያ ለታዳሚዎች…