News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin January 5, 2024January 5, 2024 የሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ አገልግሎታችንን ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን:: ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin January 5, 2024January 5, 2024 እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ! በዓሉን ከወዳጅ ዘመድ ጋር በሕብረት፣ በሰላም እና በጤና የምናከብርበት በዓል ያድርግልን፡፡ መልካም በዓል! አቶ መላኩ ከበደ ዋና ስራ አስፃሚ ሕብረት ባንክ…
Bid Bid for the supply of the following Air conditioner and Generators ByHibret Bank Admin July 16, 2024July 16, 2024 Invitation to Bid – Bid Ref. HB/005/2024. Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of the following Air conditioner…
News ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” በተሰኘው የብድር አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውውይት መድረክ አከናወነ፡፡ ByHibret Bank Admin February 1, 2023February 1, 2023 ሕብረት ባንክ “ጥላ ፕሮጀክት” የተሰፕውንና ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር፣ ከእልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን በመደበኛ የፋይናንስ አገልግሎት ያልተካተቱ የማሕብረሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር…
News ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን ‹‹ Hibir School Pay ›› አገልግሎት አስጀመረ፡፡ ByHibret Bank Admin January 2, 2025January 2, 2025 ሕብረት ባንክ ሙሉ በሙሉ በባንኩ የውስጥ አቅም ያለማውን እና የተሻሻለውን‹‹ Hibir School pay ›› የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ…
News ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin August 17, 2024August 17, 2024 በሕብረት ሰርቶ ማደግ መገለጫው የሆነው ባንካችን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የደብረ ታቦር ( ቡሄ ) በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡መልካም በዓል! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
Bid Invitation to Bid – Bid No. HB/ 029 /2022 ByHibret Bank Admin August 12, 2022August 13, 2022 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of 150KVA Generator. Description Unit Quantity 150KVA Generator Pc 1 Interested bidders…