News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin October 20, 2023October 20, 2023 ጁመዓ ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሚሰጣቸው በዋዲያ ወለድ አልባ የቁጠባ አይነቶች ተጠቃሚ እንድትሆኑ ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ እና ሞኔታ ቴክኖሎጂስ አክሲዮን ማህበር በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ByHibret Bank Admin February 3, 2023February 3, 2023 ሕብረት ባንክ እና ሞኔታ ቴክኖሎጂስ አክሲዮን ማህበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ጥር 25 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥርያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት…
News ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት ByHibret Bank Admin May 4, 2022May 4, 2022 ሕብረት ባንክ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም…
News ሕብረት ባንክ የ2015 ዓ/ም አዲስ አመትን በማስመልከት ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብና የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ ByHibret Bank Admin September 10, 2022September 10, 2022 በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መላኩ ከበደ የተመራው የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን ጳጉሜ 03 ቀን 2014 ዓ/ም በመቄዶንያ ተገኝቶ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን በማዕከሉ የሚገኙ…
News ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ም/ቤት ውይይት ተካሄደ ByHibret Bank Admin February 3, 2023February 3, 2023 ሕብረት ባንክ በአጋርነት ስፖንሰር ያደረገው በኢትዮ- አሜሪካ እና በዱባይ የንግድ ም/ቤቶች ትብብር የተዘጋጀው የትውውቅና የውይይት መድረክ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ተጋባዥ…
News ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብን ነው! ByHibret Bank Admin March 19, 2024March 19, 2024 • 490ኛ ቅርንጫፋችንን በአማራ ክልላዊ መንግስት “ደምበጫ ቅርንጫፍ” ከፍተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News - Press Release ሕብረት ባንክ የ3ተኛውን ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሸለመ፡፡ ByHibret Bank Admin June 2, 2023June 2, 2023 ሕብረት ባንክ ባካሄደው የ3ተኛው ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር እጣ የወጣላቸውን ባለዕድለኞች ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናው መስርያ ቤት ሸልሟል፡፡ በሽልማት…