ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ

ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ

ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኦንላይን ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ በፈለጉት ሰዓት ሕብር ኦንላይን ባንኪንግን ይጠቀሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #Hibretbank #onlinebanking…

እንኳን ለሻደይ፣ ለአሸንድዬ፣ ለሶለል እና ለአሸንዳ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 

እንኳን ለሻደይ፣ ለአሸንድዬ፣ ለሶለል እና ለአሸንዳ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 

በአብሮነት መርሕ የሚያምነው ሕብረት ባንክ መልካም የሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለልና የአሸንዳ በዓል እየተመኘ የሕብረት ባንክን በፍቅር የተሰናዱ የባንክ አገልግሎቶችን እንድትጠቀሙ ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #Ashenda #shady #solel #Ashendye

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ሕብረት ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የቡሔ(የደብረ ታቦር) በዓል እየተመኘ በዓሉ በአንድነትና በመተሳሰብ እንደሚከበረው ሁሉ በሕብረት ሰርቶ ማደግ መለያው ከሆነው ባንካችን ጋር አብረው እንዲሰሩ…

ሕብረት ባንክ እና አሐዱ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ
-

ሕብረት ባንክ እና አሐዱ ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና አሐዱ ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ነሐሴ 10 ቀን 2015 ዓ.ም በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ሕብረት ባንክ ቴክኖሎጂን…

ሕብረት ባንክ አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ

ሕብረት ባንክ አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን አካሄደ

ሕብረት ባንክ የ2022/2023. አመታዊ የሥራ አመራር ጉባዔውን “Grow your Branch, Glow you Hibret to Greatness” በሚል መሪ ቃል የባንኩ ዲሪክተሮች ቦርድ አመራርአባላት፣የባንኩ የስራአመራሮች፣የዋናው መስርያ ቤትና…