ውድ ደንበኛችን!

ውድ ደንበኛችን!

ውድ ደንበኛችን! ኤቲኤም ማሽኑ ከሂሣብዎ የቀነሰውን ገንዘብ አልከፈልዎትም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #customerservice #callcenter

Dine with CEO

Dine with CEO

እንኳን ደስ ያላችሁ!በ2023/24 የስራ ዘመን የመጀመሪያው ሩብ አመት የስራ ዘመን የተሻለ አፈጻጸም በማሳየት የኦሎምፒያ ቅርንጫፍ የተመረጠ ሲሆን በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የታለመው እና ልዩ…

ውድ ደንበኛችን

ውድ ደንበኛችን

ውድ ደንበኛችን የላኩት ገንዘብ አልደረሰም? እንግዲያውስ ለማንኛውም አይነት ጥያቄዎ ወደ 995 የጥሪ ማዕከላችን በመደወል አፋጣኝ እገዛን ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #callcenter #customerservice #Hibretbank

995 የጥሪ ማእከል

995 የጥሪ ማእከል

ውድ ደንበኛችን ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ቅሬታ ወደ 995 የጥሪ ማእከላችን በመደወል ፣ በኢሜል CRM@hibretbank.com.et በመላክ ወይም በዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ በመቅረብ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ሕብረት…