ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን ሃያ አምስተኛ የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶችያከብራል

ሕብረት ባንክ የተመሰረተበትን ሃያ አምስተኛ የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች
ያከብራል

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ-ሕዳር 11ቀን 2016 ዓ.ም. በሀገራችን የግል ባንኮች ምስረታ ታሪክ ከቀዳሚዎቹ አንዱ የሆነውና በ1991 ዓ.ም ስራውን የጀመረው ሕብረትባንክ የተመሰረተበትን የሃያ ዓምስተኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ…

ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ማብሰሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ አካሄደ
-

ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓሉን ማብሰሪያ ፕሮግራም በደማቅ ሁኔታ አካሄደ

ሕብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል ማብሰሪያ ፕሮግራሙን የባንኩ የቦርድ አመራር አባላት፣ ማኔጅመንትና ሰራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም…