ጁመዓ ሙባረክ!

ጁመዓ ሙባረክ!

ወደ ቅርንጫፎቻችን ጎራ ይበሉ! ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር የጀመረ ሲሆን በአቅራቢያዎ ወደሚገኘው ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፡፡ የሕብር ሐቅ…

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት!

ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ እና ዋስትና ማቅረቡን…

ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር አስጀመረ

ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር አስጀመረ

ሕብረት ባንክ ሕብር ሀቅ ለተሰኘው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱ የገበያ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. የባንኩ የሼርአ አማካሪ ቦርዶች እና የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት…

ሕብረት ባንክ ሴቶችን ለማብቃት በዩናይትድ ኔሽን ዉሜን (UN Women) የተዘጋጀውን ሰነድ ፈረመ

ሕብረት ባንክ ሴቶችን ለማብቃት በዩናይትድ ኔሽን ዉሜን (UN Women) የተዘጋጀውን ሰነድ ፈረመ

ሕብረት ባንክ በዩናይትድ ኔሽን ዉሜን (UN Women) አዘጋጅነት ዉሜን ኢኮኖሚኪ ኢምፓወርመንት (Women Economic Empowerment) በሚል መሪ ቃል መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም በኢሊሊ ሆቴል በተዘጋጀው…

እንዳያመልጥዎ!

እንዳያመልጥዎ!

ሕብረት ባንክ 25ኛ አመት የምስረታ በዓል አከባበር አካል የሆነውን በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ሰራተኞቹን በማሳተፍ ዝግጅቱን በድምቀት ያሳለፈ ሲሆን ይህንን አዝናኝ ዝግጅት ማክሰኞ…