ረመዳን ሙባረክ!
ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ይላል። ረመዳን ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ይላል። ረመዳን ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
የሴቶች ቀን “የሕብረት ሴት ነኝ” በሚል መሪ ቃል በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ቺፍ…
መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 08) እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #March8WomenDay
ሕብረት ኃይል ነው፡፡ ወኔን ይጭራል፡፡ ሕብረት ድካምን ያስረሳል፡፡ ሕብረት አንዱ ለአንዱ ሕይዎትን እስከመስጠት የሚያደርስ ታላቅ ኃይል ነው፡፡ ጀግኖች አባቶቻችን ይህን ኃይል ተላብሰው ኢትዮጵያን ከጠላት ጠብቀው አስረክበውናል፡፡