እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!
በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
በሁሉም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማራችሁ ሠራተኞች ክብር፣ እውቅና እና አክብሮት ይገባችኋል፡፡ ሁላችንም ለተሻለ ነገ በሕብረት እንትጋ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
ሕብረት ባንክና አዱሊስ የማማከር አገልግሎት (Adulis Consultancy) አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሚያዚያ 18 ቀን 2016 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡የስምምነት ሰነዱን የፈረሙት የሕብረት…
Bid No. HB/013/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of CCTV Camera, Network Video Recorder & Desktop computer…
ሒሳብዎን በቀላሉ በማንቀሳቀስ ሕይወትዎን ያቅልሉ! ሕብር ሞባይል መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ! https://www.hibretbank.com.et/hibir-mobile-landing-page/ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
ለልጆችዎ የወደፊት ሕይወት ዓላማ ለማሳካት ዛሬ በሕብረት ባንክ ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ ይቆጥቡላቸው፡፡ ለልጆችዎ ገንዘብን የመቆጠብ አስፈላጊነትን ከአሁኑ ያስተምሯቸው፡፡ ወደ አቅራቢያዎ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ…
ዛሬ ምድራችንን የምናስብበት አለም አቀፍ የምድር ቀን ነው፡፡ ለምንኖርባት ምድር ሰላም፣ ልምላሜ እና ፍቅር መስጠት የሁላችንም ኃላፊነት ነው፡፡ ሕብረት ባንክም በተለያዩ ግዜያት የችግኝ ተከላ መርሃ…
በሕብረት ሆነው ሲሰሩ ስኬት ደጃፍዎ ድረስ ይቀርባል። ሕብረት ባንክ በሕብረት ስኬትን ለማስመዝገብ የተጉበት የስራ ሳምንት አልቆ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር በሕብረት ተሰባስበው የሚያሳልፉት አስደሳች የእረፍት ቀናት…
ሙዳይ ተቀማጭ ሒሳብ በአነስተኛ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሚከፍቱት የቁጠባ ሒሳብ አይነት ሲሆን፤ አገልግሎቱ የቁጠባ ባህልን ለማዳበር አነስተኛ ገቢ ያላቸው ቆጣቢዎችን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ እና…