የሕብረት ባንክ የ “ደቦ” አውደ ርዕይ ተሳትፎ
ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የውጭ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ ተሳታፊ…
ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው “ደቦ” የተሰኘ የውጭ የሐዋላ ፍሰት ግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ርዕይ ላይ ተሳታፊ…
ሕብረት ባንክ ለመላው ደንበኞቹ ከወዲሁ እንኳን ለ2017 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሕብረት ባንክ የክፍያ ካርዶችን…
ሕብረት ባንክ እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ እያልን ሁላችንም ባለንበት ዘርፍ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ድጋፎች እንድንሳተፍ ጥሪ እያቀረብን ባንካችንም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለተለያዩ…
መስመር የብድር አገልግሎት! ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ የብድር ወለድ ምጣኔ…