Announcements 491ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል! May 13, 2024April 24, 2025 በአማራ ክልላዊ መንግስት 491ኛ ቅርንጫፋችንን እስቴ ቅርንጫፍ በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ ከአይኤፍሲ (IFC) ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ March 19, 2025April 24, 2025 ሕብረት ባንክና አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮኦፐሬሽን አይኤፍሲ (International Finance Cooperation) በፋይናንስ አሰራሮች ዙርያ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በባንኩ…
Blog የዕድል በር ይክፈቱ! July 25, 2025July 25, 2025 የዕድል በር ይክፈቱ! ሕብር የት/ቤት ክፍያ የቁጠባ ሒሳብ ትምህርታቸውን ከዲግሪ እስከ ዶክትሬት ድረስ ለመቀጠል ለሚያስቡ ወጣቶች እና ጎልማሶችን ታሳቢ ያደረገ ሲሆን፤ ተቀማጭ ባደረጉት የገንዘብ መጠን…
Blog የኢንቨስትመንት አጋርዎ! June 21, 2025June 21, 2025 የኢንቨስትመንት አጋርዎ! ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት የቁጠባ ሒሳብ በደንበኞች ላልተወሰነ ጊዜ ገንዘብ የሚጠራቀምበት እና ለኢንቨስትመንት እንዲውል የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ አገልግሎት የገበያ ቅስቀሳ መርኃ-ግብር አስጀመረ November 6, 2024April 23, 2025 ሕብረት ባንክ ለክቡራን ደንበኞቹ «በሕብረት ወደ ከፍታ» ( “step it up together” ) በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 27 እስከ ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ…
News ሕብረት ባንክ የ3ተኛውን ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር የሎተሪ ዕጣ አሸናፊዎች ሸለመ፡፡ June 2, 2023April 24, 2025 ሕብረት ባንክ ባካሄደው የ3ተኛው ዙር “ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ እና ይሸለሙ” መርሃ ግብር እጣ የወጣላቸውን ባለዕድለኞች ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. በዋናው መስርያ ቤት ሸልሟል፡፡ በሽልማት…
News የ27ኛው የሕብረት ባንክ አ.ማመደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ ተጠቁመው ተፅዕኖ ፈጣሪ ባልሆኑ የተመረጡ November 29, 2024April 23, 2025