News August 14,2024. Exchange Rate. ByHibret Bank Admin August 14, 2024August 14, 2024 August 14,2024. #ExchangeRate. #HibretBank August 14,2024. #ExchangeRate.
News ሕብረት ባንክ እና ሞኔታ ቴክኖሎጂስ አክሲዮን ማህበር በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡ ByHibret Bank Admin February 3, 2023February 3, 2023 ሕብረት ባንክ እና ሞኔታ ቴክኖሎጂስ አክሲዮን ማህበር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ጥር 25 ቀን 2015 ዓም በሕብረት ባንክ ዋና መሥርያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት…
News ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያውያን ስራ ፈጣሪዎች እና በቻይና ኩባንያዎች መካከል የንግድ ትስስር መድረክ አከናወነ፡፡ ByHibret Bank Admin May 14, 2024May 14, 2024 ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው ይሕ የንግድ ትስስር መድረክ ግንቦት 06 ቀን 2016 ዓ/ም በሕብረት ባንክ መሰብሰቢያ አዳራሽ የተከናወነ ሲሆን የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ከቻይና ኩባንያዎች…
News ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin March 20, 2023March 20, 2023 ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
News እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin September 5, 2024September 5, 2024 ሕብረት ባንክ እንኳን ለአለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን አደረሳችሁ እያልን ሁላችንም ባለንበት ዘርፍ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ድጋፎች እንድንሳተፍ ጥሪ እያቀረብን ባንካችንም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለተለያዩ…
News Hibir Mobile Banking ByHibret Bank Admin October 2, 2023October 2, 2023 Banking with Ease & Convenience!! Get your Hibir Mobile banking app Hibret Bank United, We Prosper!!
News ወርቅ ለኢትዮጵያ – እንኳን ደስ አለን! ByHibret Bank Admin August 10, 2024August 10, 2024 አትሌት ታምራት ቶላ በፓሪስ ኦሎምፒክ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በወንዶች ማራቶን አዲስ የኦሎምፒክ ሪከርድ በማስመዝገብ ያሸነፈ ሲሆን ሕብረት ባንክም ለመላ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን ይላል።…