News August 21,2024. Exchange Rate ByHibret Bank Admin August 21, 2024August 21, 2024 August 21,2024. #ExchangeRate. #HibretBank
News ረመዳን ሙባረክ! ByHibret Bank Admin March 11, 2024March 11, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተቀደሰው የረመዳን ወር አደረሳችሁ ይላል። ረመዳን ሙባረክ! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት ByHibret Bank Admin May 4, 2022May 4, 2022 ሕብረት ባንክ የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም…
News የአለም አቀፍ የግጥም ቀን ByHibret Bank Admin March 21, 2024March 21, 2024 የአለም አቀፍ የግጥም ቀንን በግጥም እናክብር ዛሬ የአለም አቀፍ የግጥም ቀን እየተከበረ ነው። ባለቅኔዎች እና ገጣሚያን ሕብረት የሚለውን ቃል በግጥም ስራዎቻቸው በውብ ቃሎቻቸው አጅበው ተጠቅመውበታል።…
News ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት ByHibret Bank Admin April 20, 2024April 20, 2024 በሕብረት ሆነው ሲሰሩ ስኬት ደጃፍዎ ድረስ ይቀርባል። ሕብረት ባንክ በሕብረት ስኬትን ለማስመዝገብ የተጉበት የስራ ሳምንት አልቆ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር በሕብረት ተሰባስበው የሚያሳልፉት አስደሳች የእረፍት ቀናት…
Bid Bid for procurement of Skill Development Trainings, Leadership and Management Development Program. Bid ref. HB/033/2022 ByHibret Bank Admin August 30, 2022August 30, 2022 Hibret Bank would like to invite interested training service providers to bid for procurement of Skill Development Trainings, Leadership and Management Development Program. Bid ref….
Uncategorized ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ByHibret Bank Admin July 5, 2024July 5, 2024 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! Jumma Mubarak to all our valued Customers! Hibret Bank. United, We Prosper! ለበለጠ መረጃ ወደ…