News August 9,2024. Exchange Rate ByHibret Bank Admin August 9, 2024August 9, 2024 August 9,2024. #ExchangeRate.
News ጁመዓ ሙባረክ! ByHibret Bank Admin January 31, 2025January 31, 2025 ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
News ሕብር ሼባ ማይል ካርድ ByHibret Bank Admin April 5, 2024April 5, 2024 በሕብር ሼባ ማይል ካርድ ግብይትዎን በመፈፀም ለጉዞ የሚያስፈልግዎትን ተጨማሪ ማይል ጉርሻ ያግኙ፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! #milesandbonus #shebamiles #cardbanking
News ወደ እርስዎ ይበልጥ እየቀረብን ነው! ByHibret Bank Admin March 19, 2024March 19, 2024 • 490ኛ ቅርንጫፋችንን በአማራ ክልላዊ መንግስት “ደምበጫ ቅርንጫፍ” ከፍተን አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ!
News ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin August 5, 2024August 5, 2024 ባንካችን ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል አካታች በማድረግ የዕድገት አላማቸውን ለማሣካት የሚያደርጉትን ጥረት ይደግፋል። “ሕብር የአካል ጉዳተኞች ቁጠባ ሒሳብ” ይህን ለማሳካት የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ አይነት ነው፡፡ ይጠቀሙበት!…
News መስመር የብድር አገልግሎት – በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! ByHibret Bank Admin November 5, 2024November 5, 2024 መስመር የብድር አገልግሎት – በአይነቱ ልዩ የሆነ የብድር አገልግሎት! ሕብረት ባንክ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጥቃቅን፣ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች፣ ሴቶችና አካል ጉዳተኞች መጠነኛ…