የሕብረት ባንክ የደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሥሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎችና ሠራተኞች የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበረከተ

የሕብረት ባንክ የደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሥሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎችና ሠራተኞች የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበረከተ

በሕብረት ባንክ የደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ባለፉት ስድስት ወራት የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ ቅርንጫፎችና ሠራተኞች በዲስትሪክቱ ቢሮ ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበርክቶላቸዋል፡፡በዕውቅና…

for Supply, Upgrade and Implementation of Microsoft Exchange Server 2019 Enterprise and Microsoft Window Server 2022 Standard.

Bid ref. HB/020/2025 Hibret Bank would like to invite interested Bidders for Supply, Upgrade and Implementation of Microsoft Exchange Server 2019 Enterprise and Microsoft Window…

ለተከበራችሁ የሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች

ለተከበራችሁ የሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በቁጥር ኢካገባ/619/14 ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. በፃፈው ደብዳቤ መሰረት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) ስራ ስለጀመረ የባንካችንን ባለአክስዮኖች መረጃ…

ሕብረት ባንክ ሥነ-ምግባርና ሙስናን መከላከል በሚል ርዕስ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል

ሕብረት ባንክ ሥነ-ምግባርና ሙስናን መከላከል በሚል ርዕስ ላይ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል

ሕብረት ባንክ ከፌዴራል የሥነ- ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የሥልጠና መርሐ- ግብር በባንኩ ዋና መ/ቤት እያካሄደ ይገኛል፡፡መርሐ ግብሩን በንግግር ያስጀመሩት…

ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን ‹‹ Hibir School Pay ›› አገልግሎት አስጀመረ፡፡

ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን ‹‹ Hibir School Pay ›› አገልግሎት አስጀመረ፡፡

ሕብረት ባንክ ሙሉ በሙሉ በባንኩ የውስጥ አቅም ያለማውን እና የተሻሻለውን‹‹ Hibir School pay ›› የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ…