ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ
ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ ሕብረት ባንክ ለዕድሮች የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ አዲስ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጀ! ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም በቆጠቡት ገንዘብ ልክ በርካታ ልዩ…
ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብ ሕብረት ባንክ ለዕድሮች የተለያዩ ጥቅሞችን የያዘ አዲስ ልዩ የቁጠባ ሒሳብ አዘጋጀ! ሕብር ዕድር የቁጠባ ሒሳብን በመጠቀም በቆጠቡት ገንዘብ ልክ በርካታ ልዩ…
ካሉበት በሕብር! ሕብር ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያችን ካሉበት ሆነው የባንክ ሒሳቦን ማንቀሳቀስ፣ የአየር ሰአት መሙላት፣ የኢ-ደረሰኝ ማግኘት፣ የግብር ክፍያ፣ የበጎ አድራጎት ክፍያ እና ሌሎች ክፍያዎችን በቀላሉ…
ለልጅዎ ብሩህ የምዕራፍ ጅማሬ! ሕብር ብሩህ የልጆች ቁጠባ ሒሳብ ህፃናት 18 ዓመት እስኪሞላቸው ድረስ በወላጆች ወይም በአሳዳጊዎች የሚተዳደር የቁጠባ ሒሳብ ነው። የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአቅራቢያዎ…
ቁጠባን በሚያምኑበት መርህ! ታታሪ የወጣቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ የሸሪዓውን የዋዲያህ መርህ ተከትሎ ገንዘብዎ በአደራ ተቀማጭ የሚሆንበት ለወጣቶች የቀረበ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን አቅራቢያ…
ከትንሽ ጀምሩ ነገዎን ያሳምሩ! ሕብር ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ፤ ጥሪትዎን ከፍ ወዳለ ደረጃ እንዲያደርሱ የሚያበረታታዎ ሲሆን አቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን ተገኝተው የቁጠባ ሒሳቡን እንዲከፍቱ በአክብሮት ጋብዘንዎታል። የአገልግሎቱ…
ሕብር ኦንላይን፤ ለኢንተርኔት ባንኪንግ ምርጫዬ! ዘመናዊና ደህንነቱን የጠበቀ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት – 24 ሰዓት ሰባቱንም ቀናት ባሉበት ቦታ ሕብር ኦንላይን ኢንተርኔት ባንኪንግን ይጠቀሙ! ሕብረት ባንክበሕብረት…
ለጤናዎ ይቆጥቡ፤ የነገ ስጋትዎን ያቅሉ! ሕብር የጤና የቁጠባ ሒሳብ ላቅ ያለ ወለድ ያለው ሲሆን፤ የጤና መድን ሽፋን ለሌላቸው ደንበኞች እና ዝቅተኛ እንዲሁም መካከለኛ ገቢ ላላቸው…
ሁለገብ ፣ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት! ሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት፤ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ፍላጎት ያማከሉ የቁጠባ ሒሳቦችንም የያዘ አማራጭ የባንካችን አገልግሎት ነው። የአገልግሎቱ…
ከሃገር ቤት እስከ ባህር ማዶ! ሕብር የቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድን በመያዝ በጉዞዎ የሚያስፈልግዎትን ወጪዎች ወይም የተለያዩ ክፍያዎችን ለመፈፀም ያስችሎታል፡፡ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን አቅራቢያዎ ያለ ቅርንጫፋችንን…
የስኬትን ጉዞ በሕብረት እንጀምር! የባንካችን ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ገንዘባችሁን በአግባቡ እንድትይዙ ከዛም አልፎ ካሰባችሁበት ግብ እንድትደርሱ የሚያግዝ የቁጠባ ሒሳብ ነዉ። የስኬት ጉዞዎን አቅራቢያዎ በሚገኝ…