News Call us at 995 ByHibret Bank Admin August 10, 2024August 10, 2024 Call us at 995- we keenly reply to your call 16 hours a day! Hibret Bank Untied, We Prosper! #callcenter#customercare
News ሕብር ብልሕ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin July 19, 2024July 19, 2024 በሕብር ሐቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ስር የሚገኘውን የሕብር ብልሕ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ! ጁመዓ ሙባረክ!ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! Hibir Bilih Women Wadiyah Saving Account…
News ሕብረት ባንክና የሕብረት ባንክ ሠራተኞች ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የብር 3.5 ሚሊዮን የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ ByHibret Bank Admin September 11, 2023September 11, 2023 በሜቄዶንያ የሕብረት ባንክ ሆኖ የተሰየመው ጳጉሜ 4 ሕብረት ባንክና ሠራተኞቹ ለሜቄዶንያ አረጋውያንና አእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የገንዘብ ስጦታ ጳጉሜን 4 ቀን 2015 ዓ.ም በማዕከሉ በመገኘት…
News ሕብር ልዩ የቁጠባ ሒሳብ ByHibret Bank Admin March 20, 2023March 20, 2023 ሕብረት ባንክ ገንዘብዎን በቼክ የሚያንቀሳቅሱበትና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ሕብር ልዩ የቁጠባሂሳብ የተሰኘ አገልግሎት አቅርቧል፡፡ በሕብረት ማደግን መርሁ ያደረገው ባንካችን የደንበኞችን ምቾትመጠበቅና ደንበኛን ማስቀደም መገለጫው…
News ሕብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ ByHibret Bank Admin March 18, 2024March 18, 2024 ሕብረት ባንክ የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ባለድርሻ የሚያደርገውን የ50 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ገዛ፡፡ ሕብረት ባንክ! በሕብረት እንደግ!!
News እንኳን ለአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት በሰላም አደረሳችሁ! ByHibret Bank Admin August 22, 2024August 22, 2024 ሕብረት ባንክ ለመላው ኢትዮጵያዊያን መልካም የአሸንዳ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላት እየተመኘ የባንካችንን ምቹና ቀልጣፋ አገልግሎቶች እንድትጠቀሙ በአክብሮት ይጋብዛል፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995…