ሻምቡ ቅርንጫፍ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡…
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡…
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን አጠገብ 498ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”አፍዴራ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!
በኮሪደር ልማት ምክንያት የእቴጌ መነን ቅርንጫፍ አገልግሎት መስጠት ያቋረጠ በመሆኑ በጊዜያዊነት ከስድስት ኪሎ ወደ ግብፅ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ውልና ማስረጃ ያለበት ሕንፃ ላይ በሚገኘው አንበሳ…
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በቁጥር ኢካገባ/619/14 ታህሳስ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. በፃፈው ደብዳቤ መሰረት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ግምጃ ቤት (CSD) ስራ ስለጀመረ የባንካችንን ባለአክስዮኖች መረጃ…
ፕሪሚየር ስዊች ሶልሽንስ (ፒኤስኤስ) ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከለሊቱ 5፡00 ጀምሮ እስከ ጥር 7 ጠዋት 1፡00 ድረስ የሲስተም ማሻሸያ ስራ ስለሚያከናውን የፖስ እና ኤቲኤም…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጠው መመሪያ መሰረት ከዛሬ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም (January 1, 2025) ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ…
ለሕብረት ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት አማካኝነት ምስራቅ ቅርንጫፍ ሃያ ሁለት ርብቃ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንዲሁም ለም ቅርንጫፍ ወደ ሾላ ገበያ በሚወስደው…
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ቸርችል ጎዳና ላይ ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ ላይ 496ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን…