ሕብረት ባንክ እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክ እና አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የአጋርነት የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል ተፈራርመዋል፡፡ በሕብረት ባንክ በኩል ስምምነቱን…

ሕብረት ባንክ ስፖንሰር ያደረገው የኢትዮ-አሜሪካ የንግድ ም/ቤት ውይይት ተካሄደ

ሕብረት ባንክ በአጋርነት ስፖንሰር ያደረገው በኢትዮ- አሜሪካ እና በዱባይ የንግድ ም/ቤቶች ትብብር የተዘጋጀው የትውውቅና የውይይት መድረክ ጥር 23 ቀን 2015 ዓ.ም በሀያት ሪጀንሲ ሆቴል ተጋባዥ…