Get started now with business coaching​

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. 

Latest content

ለክቡራን ደንበኞቻችን!

Posted on
በኮሪደር ልማት ምክንያት የእቴጌ መነን ቅርንጫፍ አገልግሎት መስጠት ያቋረጠ በመሆኑ በጊዜያዊነት ከስድስት ኪሎ ወደ ግብፅ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ውልና ማስረጃ ያለበት ሕንፃ ላይ በሚገኘው አንበሳ ግቢ ቅርንጫፋችን የተሟላ አገልግሎት ማግኘት...

ሕብር ሞባይል ባንኪንግ

Posted on
በርካታ አዳዲስ አገልግሎቶችን አካቶ እና የበለጠ ዘምኖ ቀርቦልዎታል፡፡ የተሻሻለውን ሕብር የሞባይል መተግበሪያን ያውርዱ! ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ! 📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም...

ጁመዓ ሙባረክ!

Posted on
ለውድ ደንበኞቻችን መልካም የጁመዓ ቀን እንመኛለን፡፡ ሕብረት ባንክበሕብረት እንደግ!

የሕብረት ባንክ የደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሥሩ ለሚገኙ ቅርንጫፎችና ሠራተኞች የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበረከተ

Posted on
በሕብረት ባንክ የደቡብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ባለፉት ስድስት ወራት የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ ቅርንጫፎችና ሠራተኞች በዲስትሪክቱ ቢሮ ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የዕውቅና ምስክር ወረቀት አበርክቶላቸዋል፡፡በዕውቅና ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት...

Invitation to Bid- COMPUTER & Related Items.

Posted on
Bid No. HB/­02146/20225 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the supply of the following COMPUTER & Related Items. S/N Description Unit Qty 1...

Having problems? need help with your account?

Support hours are M-F
10am-7pm (Los Angeles)