Get started now with business coaching​

Lorem ipsum dolor sit amet, consectetur adipiscing elit. 

Latest content

Management Pictures

ሕብረት ባንክ እድሜያቸው ለጡረታ የደረሱ የማኔጅመንት አባላት የክብር ሽኝት አደረገ

Posted on
ሕብረት ባንክ የስራ ዘመናቸውን አጠናቀው ለጡረታ ለደረሱት አቶ ጌቱ ገብረስላሴ፣ ኢንጂነር አክሊሉ ገብረኪዳን እና ኢንጂነር ግርማ ጥላዬ ሀምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም. በዋናው መ/ቤት የምስጋናና የሽኝት መርሀግብር አካሂዷል፡፡ በምስጋናና በሽኝት...
eid-al-adha-4

ኢድ አል-አድሀ ሙባረክ

Posted on
ሕብረት ባንክ የሕብር ሀቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሁሉም ቅርንጫፎቹ ልዩ መስኮት በመክፈት በመስጠት ላይ ሲሆን፤ ከዚህ በተጨማሪም ራሳቸውን የቻሉ ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎችን በመክፈት አገልግሎት...
_MG_0667

ሕብረት ባንክ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበረከተለት

Posted on
ሕብረት ባንክ  የበጎ አድራጎት ድርጅቱ ድጋፍ የሚሹ አንጋፋ አትሌቶችን ለመደገፍ በሚያደርው  ጥረት አሻራውን እያኖረ በመሆኑ ከኢትዮጵያ አረንጓዴ ጎርፍ አትሌቲክስ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሚያዝያ 22/2014 ዓ/ም አራት ኪሎ በሚገኘው ወ.ወ.ክ.ማ. በተካሄደው...

Having problems? need help with your account?

Support hours are M-F
10am-7pm (Los Angeles)