Dine with CEO

እንኳን ደስ ያላችሁ!
በ2023/24 የስራ ዘመን የመጀመሪያው ሩብ አመት የስራ ዘመን የተሻለ አፈጻጸም በማሳየት የኦሎምፒያ ቅርንጫፍ የተመረጠ ሲሆን በሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ የታለመው እና ልዩ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች የሚደረገውን የ “Dine with CEO” የክብር ግብዣ የሕብረት ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የባንኩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የኮከብ ማበረታቻ ሰርቲፊኬት ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡

ለቅርንጫፉ አመራሮች እና ሰራተኞች እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት እንወዳለን፡፡

Similar Posts