Press Release ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት አመት የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል:: April 25, 2026April 25, 2026 ሕብረት ባንክ የ2025/26 በጀት አመት የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ግምገማ የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች እና የዲስትሪክት ዳይሬክተሮች በተገኙበት ሚያዚያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. በባንኩ ዋና መ/ቤት…
Announcements ቂሊንጦ ቅርንጫፍ -492ኛ ቅርኝጫፋችንን ከፍተናል! July 4, 2024April 24, 2025 በአዲስ አበባ ከተማ 492ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን “ቂሊንጦ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #NewBranch#BranchExpansion
Blog ጁመዓ ሙባረክ! April 19, 2024April 24, 2025 ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ የሼሪዓ መርህን ተከትሎ በተዘጋጀው ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ ፈጣንና ቀልጣፋ ግብይትና ክፍያ ይፈፅሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibirMubahcard #InterestFreeBanking
Blog ሕብር የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ June 14, 2024April 24, 2025 ከመደበኛ የቁጠባ አይነት የተሻለ ወለድ የሚያስገኝ እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ ጥቅሞችን የያዘ ልዩ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #YouthSaving #SmartMoneyMoves
Press Release ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን ‹‹ Hibir School Pay ›› አገልግሎት አስጀመረ፡፡ January 2, 2025April 23, 2025 ሕብረት ባንክ ሙሉ በሙሉ በባንኩ የውስጥ አቅም ያለማውን እና የተሻሻለውን‹‹ Hibir School pay ›› የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ…
Announcements ሻምቡ ቅርንጫፍ April 22, 2025April 24, 2025 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ኢትዮ ቴሌኮም አጠገብ 499ኛ ቅርንጫፋችን የሆነውን ”ሻምቡ ቅርንጫፍ” በመክፈት አገልግሎት መስጠት መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡…