News Hibir Mobile Banking ByHibret Bank Admin October 2, 2023October 2, 2023 Banking with Ease & Convenience!! Get your Hibir Mobile banking app Hibret Bank United, We Prosper!!
Press Release የሕብረት ባንክ ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ ByHibret Bank Admin April 5, 2022April 5, 2022 “ኢትዮጵያን እናልብስ” የሚለውን ሃገራዊ ራዕይ በመደገፍ የሕብረት ባንክ አመራር አባላትና ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ማኖር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. በየካ ሚሊኒየም…
News ሕብር ኢ-ኮመርስ ByHibret Bank Admin July 22, 2023July 22, 2023 ሕብር ኢ-ኮሜርስ አገልግሎትን በመጠቀም በኦንላይን ለሸጡት እቃ ክፍያዎን በአስተማማኝና ፈጣን መልኩ መቀበል ይችላሉ፡፡ በሕብር ኢ-ኮሜርስ አዳዲስ አለም አቀፍ ገበያዎችን ያግኛሉ፡፡ ባሉበት ሆነው፤ከየትኛውም የአለም ክፍል ክፍያዎን…
Bid International Competitive Bid /ICB/ ByHibret Bank Admin March 18, 2023March 18, 2023 Bid ref. HB/070/2023 Hibret Bank would like to invite interested Local and International Bidders to bid for Supply and Related Services of the following ATMs:…
News እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ ByHibret Bank Admin March 23, 2023March 23, 2023 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1444ኛው የረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሕብረት ባንክ መልካም የጾም ወቅት እንዲሆንላችሁ እየተመኘ ባንካችን የሚሰጠውን ሕብር ሀቅ የተሟላ ከወለድ ነጻ…
News የሕብረት ባንክ ሰራተኞች የሰራተኞች ቀንን አከበሩ፡፡ ByHibret Bank Admin January 16, 2023January 16, 2023 የሕብረት ባንክ ሰራተኞች ’’የሕብረት ቀን’’ በሚል መሪ ቃል አመታዊ የሰራተኞች ቀንን ጥር 7 ቀን 2015 ዓ/ም በድምቀት አክብረዋል፡፡ በዋናው መስሪያ ቤት እና አዲስ አበባ ውስጥ…
News ሕብረት ባንክ ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ፡፡ ByHibret Bank Admin December 10, 2022December 10, 2022 ሕብረት ባንክ ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ ባንክ ነው፡፡ ይሕንኑ ተግባር አጠናክሮ በመቀጠል ለሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ 10 (አስር) ኮምፒውተሮችን በስጦታ አበርክቷል፡፡…