ሕብረት ባንክና አዱሊስ የማማከር አገልግሎት (Adulis Consultancy ) የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክና አዱሊስ የማማከር አገልግሎት (Adulis Consultancy ) የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

ሕብረት ባንክና አዱሊስ የማማከር አገልግሎት (Adulis Consultancy) አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሚያዚያ 18 ቀን 2016 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ተፈራርመዋል፡፡የስምምነት ሰነዱን የፈረሙት የሕብረት…

ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ

ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ

ለልጆችዎ የወደፊት ሕይወት ዓላማ ለማሳካት ዛሬ በሕብረት ባንክ ሕብር ብሩህ የህፃናት የቁጠባ ሒሳብ ይቆጥቡላቸው፡፡ ለልጆችዎ ገንዘብን የመቆጠብ አስፈላጊነትን ከአሁኑ ያስተምሯቸው፡፡ ወደ አቅራቢያዎ የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ…

ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት

ስራዎትንም እረፍትዎንም #በሕብረት

በሕብረት ሆነው ሲሰሩ ስኬት ደጃፍዎ ድረስ ይቀርባል። ሕብረት ባንክ በሕብረት ስኬትን ለማስመዝገብ የተጉበት የስራ ሳምንት አልቆ ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር በሕብረት ተሰባስበው የሚያሳልፉት አስደሳች የእረፍት ቀናት…

ጁመዓ ሙባረክ!

ጁመዓ ሙባረክ!

ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ የሼሪዓ መርህን ተከትሎ በተዘጋጀው ሕብር ወለድ አልባ ሙባህ ካርድ ፈጣንና ቀልጣፋ ግብይትና ክፍያ ይፈፅሙ፡፡ ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! #HibirMubahcard #InterestFreeBanking